Debre Berhan University Institutional Repository
የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ስነ-ፅሑፍ ትምህርት ክፍል
Login
DBU-IR Home
→
College of Social Science and Humanities
→
የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ስነ-ፅሑፍ ትምህርት ክፍል
JavaScript is disabled for your browser. Some features of this site may not work without it.
የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ስነ-ፅሑፍ ትምህርት ክፍል
Browse by
By Issue Date
Authors
Titles
Subjects
Search within this collection:
Recent Submissions
ትብብራዊ የመማር ዘዴ የተማሪዎችን የመጻፍ ክሂል ችሎታ እና ለመጻፍ ያላቸዉን አመለካከት ለማጎልበት ያለዉ አስተዋፅኦ ፤ (በ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተካሪነት)
ተስፋዬ, እጅጉ
(
2014-08
)
V R, 5 G. 3 % r0 !" #$ % & ' ( +, - ' ./0 -12 - 3 4 -0 %5 6 - ]% 0<< R,^ 2f 2!" Lo %1 A0 46xZ 4 Q ! \-` 4Zj 0 4 z , N-% A u 0<< 4 u^ 2Zj % & 12 ...
“ተግባቦታዊ የመማር ብልሀት አማርኛን እንደ ሁለተኛ ቋንቋ ለሚማሩ የአፋን ኦሮሞ ተማሪዎች የመፃፍ ክሂልን እና ተነሳሽነታቸዉን ለማዳበር ያለዉ ሚና”
ያፌት, ለገሰ
(
2014-07-20
)
የዚህ ጥናት ዋና አላማ ተግባቦታዊ የመማር ብልሀት አማርኛን አንደ ሁለተኛ ቋንቋ ለሚማሩ የኦሮምኛ አፈ ፈት ተማሪዎችን የአማርኛ ቋንቋ የመፃፍ ክሂልና ተነሳሽነት ለማዳበር ያለዉን ሚና መመርመር ነዉ፡፡ ይህንንም አላማ ለማሳካት ከፊል ሙከራዊ የምርምር ዘዴን የተከተለ ጥናት ሲሆን ከመረጃ መተንተኛ ዘዴዎች አንፃር ደግሞ መጠናዊ ምርምርን ተከትሎ የተሰራ ...
የተግባር ተኮር የማስተማር ዘዳ የመጻፍ ክሂሌን እና የመጻፍ ተነሣሽነትን ሇማሻሻሌ ያሇው ሚና (በ8ኛ ክፍሌ ተተኳሪነት) ሇሁሇተኛ ዴግሪ ማሟያ የቀረበ ጥናት
ፊጦ, ሹመት
(
2014-02
)
የጥናቱ ዋና አሊማ የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ተግባር ተኮር የማስተማሪያ ዘዳ የተማሪዎችን የመፃፍ ክሂሌ ችልታና የመፃፍ ተነሣሽነት ሇማሻሻሌ ያሇው ሚና መፇተሽ ነው፡፡ አሊማውን ሇማሣካት ሙከራዊ የጥናት ንዴፍ ተግባራዊ ሆኗሌ፡፡ የጥናት ተሣታፉ በሰሜን ሸዋ ዞን በሸዋሮቢት ከተማ አስተዲዯር በሸዋሮቢት 1ኛ ዯረጃ ት/ቤት በ2013 ዓ/ም በ8ኛ ክፍሌ ...
በአማርኛ ቋንቋ ክፍሇጊዛያት የሚነሡ ጥያቄዎች ትምህርታዊ ፊይዲ፣ የአቀራረብ ስሌት እና የግንዚቤ ምዴብ ትንተና (በ9ኛ ክፍሌ መምህራን እና ተማሪዎች ተተኳሪነት)
ፍፁም, በቀለ
(
2013-07
)
የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ በአማርኛ ቋንቋ ክፍሇ ጊዛያት መምህራን እና ተማሪዎች የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች መተንተን ነው፡፡ ሇጥናቱ ዓይነታዊ የምርምር ዳ በአገሌግልት ሊይ ውሎሌ፡፡ ሇመረጃ ስብሰባው በሰሜን ሸዋ ዝን በዯብረ ብርሃን ከተማ የኃይሇማርያም ማሞ እና የሚሉኒየም ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች በአመቺ የናሙና ዳ ተመርጠዋሌ፡፡ የ9ኛ ክፍሌ ...
የመደገፍ ብልሃቶች የተማሪዎችን አንብቦ የመረዳት ችሎታና የማንበብ ተነሳሽነትን ለማዳበር ያላቸው ሚና (በ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት)
የማርያምወርቅ፣, አበበ
(
2013
)
የጥናቱ ዋና አላማ በኢትዮ ሚሊኒየም 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች በ2013 ዓ.ም የመደገፍ ብልሃቶች የአንብቦ መረዳት ችሎታንና የማንበብ ተነሳሽነትን መፈተሽ ነው፡፡ የጥናቱ ዘዴ መጠናዊ ሲሆን የተከተለው የምርምር ስልትም ባለሁለት ቡድን ምሥለ ፍትነታዊ የቅድመና ድኅረ ፈተና ንድፍ ነው። የጥናቱ ተሳታፊዎች በሰሜን ሸዋ ዞን በመርሀቤቴ ...
የ7ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የመናገር ክሂል መልመጃዎች የክፍል ውስጥ አተገባበር ፍተሻ፣በአማራ ክልል፣ በሰሜን ሽዋ ዞን በሞረትና ጅሩ ወረዳ በተመረጡ ሦስት የመንግስት ትምህርት ቤቶች ማሳያነት
አዘነ ፣, ደምሴ
(
2013-02
)
የዚህ ጥናት ዋና አላማ በተመረጡ ሶስት የመንግስት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሰባተኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የመናገር ክሂል መልመጃዎች የክፍል ውስጥ አተገባበር ተገቢነት መፈተሽ ነው፡፡ የጥናቱ መነሻ ጥያቄዎችም .የሰባተኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ ማስተማሪያ መፅሀፍት ውስጥ ለመናገር ክሂል ...
በአማርኛ ቋንቋ ክፍለ ጊዜያት ተማሪዎች የሚያነሷቸዉ ጥያቄዎች አይነት፤ትምህርታዊና ተግባቦታዊ ፋይዳ (በ11ኛ ክፍል ተተኳሪነት) ለሁለተኛ ዲግሪ ማሟያነት ጥናታዊ ፅሁፍ
አፀደ ፣, ከበደ
(
2013-01
)
የዚህ ጥናት አላማ በአማርኛ ቋንቋ ክፍለ ጊዜያት በተማሪዎች የሚጠየቁ ጥያቄዎች አይነት፣ትምህርታዊና ተግባቦታዊ ፋይዳን መተንተን ነው፡፡ ጥናቱ በአይነታዊ የምርምር ዘዴ የቀረበ ሲሆን፤አላማዉን ከግብ ለማድረስ የዲስኩር ትንተና ስልትን ተከትሎ ቀርቧል፡፡ ለዚህ ተግባር ያመች ዘንድ መረጃ በቪዲዩ እና በመቅረጸ ድምጽ ተሰባስቧል፡፡ ቀረጻው የተካሄደው ...
ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍሇ ጊዜያት የሚያነሷቸው ጥያቄዎች ትንተና (በ11ኛ ክፍል ተተኳሪነት)
ይመኙ :, ገዝሙ
(
2012-09
)
የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍሇ ጊዛያት የሚያነሷቸን ጥያቄዎች መተንተን ነው፡፡ የጥናቱን ዓሊማ ሇማሳካት አይነታዊ የምርምር ዳ ጥቅም ሊይ ውሎሌ፡፡ መረጃ ሇመሰብሰብ ዯነባ ከፍተኛ መሰናድና አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በአመቺ ናሙና ዳ ተመርጧሌ፡፡ ከመሰናድ ተማሪዎች በአመቺ ናሙና ዳ የ11ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ...
ሰዋስውን በግልጽ መማር በአረፍተነገር ምስረታ ሂዯት የሚፇጠ ሰዋስዋዊ ስህተቶችን ሇመሇየትና ሇማረም ያሇውን ፋይዲ መገምገም
ተስፋዬ, :ሇገሠ
(
2012-09
)
የዚህ ጥናት ዋና አላማ ተማሪዎች ሰዋስውን በግልጽ ቢማሩ በአረፍተ ነገር ውስጥ የሚፇጠሩ ስህተቶችን ሇመሇየትና ሇማስተካከል አዎንታዊ ፋይዲ ይኖረው እንዯሆነ መገምገም ነበር፡፡ የጥናቱን ዓላማ ሇማሳካት የሞላሌ አጠቃላይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የ2011 ዓ/ም የዘጠንኛ ክፍል ተማሪዎችን ተተኳሪ በማዴረግ ጥናቱ ተሰርቷል፡፡ የጥናቱ ንዴፍ ባሇሁሇት ...
በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍለጊዜያት የሚሰጡ የቃል ግብረመልሶች ትንተና (በ9ኛ ክፍል ተተኳሪነት)
ትዕግስት, ;አሰፋ
(
2012-09
)
የጥናቱ ዓላማ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍለጊዜያት በተማሪዎችና መምህራን የሚቀርቡ የቃል ግብረመልሶችን ከተግባቦታዊና ከሥነትምህርታዊ ፋይዳቸው አኳያ መተንተን ነው፡፡ የጥናቱ መሪ ጥያቄዎችም በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍለጊዜያት የሚቀርቡ የቃል ግብረመልስ ዓይነቶች ምን ምን ናቸው? የቃል ግብረመልሶቹ የሚቀርቡባቸው ስልቶች ምን ምን ናቸው? የቃል ...
የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የአንብቦ መረዲት ትምህርት የክፌሌ ውስጥ አተገባበር ፌተሻ (በ9ኛ ክፌሌ ተተኳሪነት)
በሙንተሃ, ,ዯሴ
(
2012-09
)
የዙህ ጥናት ዋና አሊማ በ9ኛ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የአንብቦ መረዲት ትምህርት አተገተባበርን መርምሮ መተንተንነው፡፡ ይህን አሊማ ሇማሳካትም ከምሌከታና ከጽሁፌ መጠይቅ መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ የጥናቱን መረጃዎች ሇመተንተን ገሊጭ የመረጃ መተንተኛ ስሌት በተግባር ሊይ ውሎሌ፡፡ የተሰበሰበው መረጃ በአግባቡ ተዯራጅቶ ትንተና ተዯርጎበታሌ፡፡ ከመረጃዎቹ ...
አንድምታዊ ትርጉምን ለመረዳት ተማሪዎች የሚጠቀሙባቸው የአንብቦ መረዳት ብልሃቶች ትንተና በአዲስ አበባ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ”9ኛ” ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
ሙሉፀሐይ ፣, አምሳሉ
(
2012-09
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ አንድምታዊ ትርጉምን ለመረዳት ተማሪዎች የሚጠቀሙበት የአንብቦ መረዳት ብልሃቶችን መተንተን ነው፡፡ጥናቱ የተኪያሄደው በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ ደጃዝማች በልቻ አባነፍሶ ሁለተኛ ደረጃና መሠናዶ ትምህርት ቤት በ2011 ዓ.ም በመማር ላይ ያሉ 750 በ15 ክፍሎች ከተመደቡ የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል በቀላል ዕጣ ናሙና ...
በሲዲማ ዞን ዲራ ወረዲ ቀባድ አንዯኛ ዯረጃ ት/ቤት የቃሊት ማስተማሪያ ብሌሃቶች የተማሪዎችን የቃሊት አንብቦ የመረዲት ችልታ ሇማዲበር ያሊቸው አስተዋጽኦ (ሲዲምኛ ቋንቋ አፌ ፇት የሆኑ የ7ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት)
ወይንሸት ;, ታፇሰ
(
2011-08
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ የቃሊት ማስተማሪያ ብሌሃቶች ሇቃሊት አንብቦ የመረዲት ችልታ መዲበር ያሊቸውን አስተዋጽኦ መመርመር ነው፡፡ ይህን አብይ አሊማ ከግብ ሇማዴረስ የቀባድ አንዯኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በአመቺ ናሙና ዘዳ ተመርጧሌ በ2011 ዓ.ም. ከሚማሩ ሶስት ክፍሌ ውስጥ የሁሇቱ ክፍሌ ተማሪዎች የጥናቱ ተሳታፊ ሆነዋሌ፡፡ በመሆኑም የሙከራ ቡዴን ...
የመምህራን የፅሁፍ ምጋቤ ምላሽ የተማሪዎችን ድርሰት የመፃፍ ችሎታ እና ተነሳሽነት ሇማሻሻል ያሇው አስተዋጽኦ (በ9ኛ ክፍል ተተኳሪነት)
መዓዛ ;, ብርሃኔ
(
2012-09
)
የዚህ ጥናት ዋና አሊማ የመምህር ጽሁፊዊ ምጋቤ ምሊሽ የተማሪዎችን ዴርሰት የመ ጻፍ ችልታ ከማሻሻሌ አንጻር ያሇውን አስተዋጽኦ መፇተሸ ነው፡፡ጥናቱም ከፉሌ ሙከራዊ ሲሆን የተካሄዯውም በአማራ ክሌሌ በሰሜን ሸዋ ዞን በሚገኘው የሸዋሮቢት ከፍተኛ ሁሇተኛ ዯረጃ እና መሰናድ ትምህርት ቤት ነው፡፡በትምህርት ቤቱ ውስጥ ከሚማሩ ተማሪዎች መካከሌ የዘጠነኛ ክፍሌ ...
በአማርኛ ቋንቋ የመማሪያ ክፌሌ የማስተካከያ አቀራረብ እና አሰጣጥ የዱስኩር ትንተና (በ9ኛ ክፌሌ ተተኳሪነት)
ስህን ;, መሀመዴ
(
2012-09
)
የዚህ ጥናት አሊማ በአማርኛ ትምህርት ክፌሇጊዜያት የሚዯረ ገ ውን ተግባቦት ከ ማስተካከያ አቀራረብና አሠጣጥ አኳያ ዱስኩር መተንተን ነው ፡፡ ይህ ጥናት በአይነታዊ የምርምር ዘዳ የቀረበ ነው፡፡አሊማውን ከግብ ሇማዴረስም የዱስኩር ትንተና ስሌትን ተከትሎሌ፡፡ ሇ ዚህ ተግባር ያመች ዘንዴ ም መ ረ ጃ በ ምሌከታ ተሰብስቧሌ፡፡ ም ሌ ከ ታ የ ተ ከ ና ...
ትብብራዊ የመማር ዘዴ የተማሪዎችን የመጻፍ ችሎታ ለማሻሻል ያለው ሚና (በዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት)
ዘነበች ;, ቃሎሬ
(
2011
)
የጥናቱ ዋና ዓላማ ትብብራዊ መማር ዘዴ የተማሪዎችን የመጻፍ ችሎታ ለማሻሻል ያለው ሚና መመርመር ነው፡፡ ዓላማውንም ለማሳካት ጥናቱ የተከተለው ሙከራዊ ምርምር ሲሆን ከመተንተኛ ዘዴዎች አንጻር ደግሞ መጠናዊ ምርምርን ተከትሏል የጥናቱ ተሳታፊዎችም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ ከሚገኙ ሁለተኛና መሰናዶ ትምህርት ቤቶች በዕድገት ጮራ ...
በኮንስኛ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ዴርሰት ሲጽፈ የሚፇጽሟቸው ሰዋስዋዊ ስህተቶች እና የስህተት ምንጮች ትንተና (በዘጠነኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት)
እስጢፊኖስ ;, ተረፇ
(
2012-09
)
ይህ ጥናት በኮንስኛ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ ተማሪዎች በአማር ኛ ቋንቋ ዴርሰት ሲጽፈ የሚፇጥሯቸው ሰዋስዋዊ ስህተቶች እና የስህተት ምንጮች ትንተና በሚሌ ርዕስ የተዘጋጀ ነው፡፡ ሇጥናቱ ስኬ ት በኮንሶ ከሚገኙ የሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች ሁሇቱ ተመርጠው ከነዚሁ በኮንስኛ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ የ 9 ኛ ክፍሌ ተማሪዎች በዕጣ ንሞና ዘዳ ከተሇ ዩ በኋሊ ...
ማህበረስሜታዊ ብሌሃት አንብቦ የመረዲት ችልታን ሇማሻሻሌ ያሇው ፊይዲ (
አበበ ;, ፀጋው
(
2012-09
)
የጥንቱ ዋና ዓሊማ ማህበረስሜታዊ ብሌሃት የተማሪዎችን አንብቦ የመረዲት ችልታ ሇማዲበር ያሇውን ፊይዲ መመርመር ነው፡፡ ጥናቱ መጠናዊ ምርምር ሲሆን ሙከራዊ የጥናት ንዴፍን ተከትል የተከናወነ ነው፡፡ የጥናቱ ስሌት ዯግሞ ቅዴመ ፇተና ዴህረ ፇተና ስሌትን (pre-test post-test design) መሰረት ያዯረገ ነው፡፡ የጥናቱ ተተኳሪዎች በአማራ ክሌሌ ...
ሰዋስውን ከቅርፁ፣ ከትርጉሙና ከአገልግሎቱ ጋር በማቀናጀት ማስተማር የተማሪዎችን የሰዋስው እውቀት እና የመጻፍ ክሒል ለማዳበር ያለው ውጤታማነት (በሰባተኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት)
በውበቱ, በዛብህ
(
2011-09
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ ሰዋስውን ከቅርፁ፣ ከትርጉሙና ከአገልግሎቱ ጋር በማቀናጀት ማስተማር የተማሪዎችን የሰዋስው እውቀት እና የመጻፍ ክሒል ለማሳደግ ያለውን ውጤታማነት መመርመር ነው፡፡ ይህንን ዓላማ ለማሳካትም ስልሳ ተማሪዎች በወሳኝ ንሞና ተመርጠው በሁለት ቡድን በመክፈል ሙከራዊ ጥናት ተካሂዷል፡፡ በሙከራ ቡድንና በቁጥጥር ቡድን ተማሪዎች መካከል ...
አፋቸውን በጋሞኛ ቋንቋ የፈቱ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ መማርያ ክፍል ውስጥ የሚፈፅሙት የአማርኛ እና የጋሞኛ የቋንቋ ቅየራ ትንተና (በ 5ኛ ክፍል ተተኳሪነት
በቴዎድሮስ, እሸቱ
(
2011-09
)
ይህ ጥናት የጋሞኛ አፈፈት ተማሪዎች አማርኛን እንደ2ኛ ቋንቋ በሚማሩበት ወቅት የሚታየው የቋንቋ ቅየራ ሁኔታ፣ ሚና እና መምህራን ስለ ስልቱ ያላቸውን አተያይ በተመለከተ የተሰራ ነው፡፡ ጥናቱ በጨንቻ ወረዳ ውስጥ የተሰራ ሲሆን በወረዳው በገጠርና በከተማ የሚኖሩ የ5ኛ ክፍል የጋሞኛ አፈፈት ተማሪዎች አማርኛ በሚማሩበት ወቅት ያላቸውን የቋንቋ ቅየራ ...
View more
Search DBU-IR
Search DBU-IR
This College
Browse
All of DBU-IR
Colleges & Collections
By Issue Date
Authors
Titles
Subjects
This Collection
By Issue Date
Authors
Titles
Subjects
My Account
Login
Register
Discover
Author
መዓዛ ;, ብርሃኔ (1)
ሙሉፀሐይ ፣, አምሳሉ (1)
ስህን ;, መሀመዴ (1)
በሙንተሃ, ,ዯሴ (1)
በሱፈቃድ, ኤፍሬም (1)
በቴዎድሮስ, እሸቱ (1)
በውበቱ, በዛብህ (1)
ተስፋዬ, :ሇገሠ (1)
ተስፋዬ, እጅጉ (1)
ትዕግስት, ;አሰፋ (1)
... View More
Date Issued
2012 (9)
2011 (5)
2013 (4)
2014 (3)
2018 (2)
2010 (1)
Has File(s)
Yes (24)
RSS Feeds
RSS 1.0
RSS 2.0
Atom